ውድ የካራቆሬ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ት/ት ቤት ወላጆች፣አስተማሪዎች እና የትምህርት አጋዥ አካላት መጭውን የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በጥሩ ውጤት ተማሪዎችን ለማሳለፍ ሁላችንም ድርሻችንን እንድንወጣ አሳስባለሁ
ከባለሙያዎች