አስቸኳይ
ለሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በሰጠው አቅጣጫ መሰረት የ 1ኛ ሰሚስተር ዉጤት ማሰገቢያ ጊዜ አልፎ ጥረት በማድረግ ካላንደር እስከ ሰኔ 17.ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሞ ዉጤት እየተሞላ መሆኑ ይታወቃል ::ሒደቱ በጥሩ ሁኔታ ዉስጥ የሚገኝ ሲሆን አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ምንም ዉጤት እያስገባችሁ አለመሆኑን ሲስተም ላይ ባለው መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል : በመሆኑም በተሰጠው የጊዜ ገደብ ዉስጥ ባለማጠናቀቃችሁ እና ስራዎችን በማስተጓጎል ለሚፈጠረዉ ችግር እና ተጠያቂነት ትምህርት ቤቶች ሙሉ ኃላፊነት እንደምትወስዱ እናሳሰባለን::
ማስታወሻ: - በደብዳቤ አሳዉቁ በተባለው መሰረት በደብዳቤ ያላሳወቃቹ ትምህርት ቤቶች በደብዳቤ ማሳወቅ ግዴታ ያለባችሁ መሆኑን እና በአስቸኳይ እንድታሳዉቁ
Beeksiisaa Ariifachiisaa
Barsiisoota m/b keenya hundaaf
Barsiisootni gosa barnootaa barsiistan qabxii barataa online hintaasisne yeroo xummuraatiif hanga guyyaa 17/10/2018 tti qabxii samisteera 1ffaa galchitan isin beeksisna.
From ICT Experts
.